Ethio Freedom
Friday, May 24, 2013
የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪዎች የስራ መመሪያ ተቀበሉ!
Print
PDF
ቅዳሜ ግንቦት 17/ 2005 በአፍሪካ ህብረት ዋና ጽ/ቤት ፊት ለፊት የሚደረገውን የተቃውሞ ሰልፍ የሚያስተ
ባብሩ የተለያየየ ስራ ዘርፍ አባላት ዛሬ ግንቦት 15 ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በፓርቲው ጽ/ቤት በኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የፓርቲው ሊቀመንበር
የስራ መመሪያና አጠቃላይ ገለጻ የተደረገ ሲሆን ለማ
ስታወሻነትም በጋራ የፎቶግራፍ መነሳት ስነስርዓት
ተከናውኗል።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment