በዋልድባ ገዳም በገዳማውያኑ አባቶች ላይ እየተፈጸመ ያለውን እንግልትና መፈናቀል አስመልክቶ
June 26, 2013
በታሪካዊው በዋልድባ ገዳም ላይ በልማት ሰበብ እየደረሰ ያለውን ችግርና በገዳማውያኑ አባቶች ላይ እየተፈጸመ ያለውን እንግልትና መፈናቀል አስመልክቶ፣ ከዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች አንድነት (ዋልድባን እናድን ኮሚቴ) የተሰጠ መግለጫ። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
No comments:
Post a Comment